▶ Watch To Earn
Sign In
Standard

አባትዎ ሲገደሉ የት ነበሩ? ደረጀ ኃይሌ ከልዑል አስፋወሰን አሥራተ ጋር | ጀርመን | ክፍል 1|#በነገራችንላይ @ArtsTVWorld​

የ"በነገራችን ላይ" ዝግጅታችን ድንበሮችን አቋርጦ ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ደርሷል! ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ከተከበሩት የታሪክ ምሁር፣ ደራሲ እና የኢትዮጵያ ንጉሳዊ ቤተሰብ አባል ከሆኑት ከልዑል አስፋወሰን አሥራተ ጋር እጅግ ማራኪ፣ ጥልቅ እና ታሪካዊ ቆይታ አድርጓል። ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ስለ ንጉሳዊው ቤተሰብ እና ስለ ግል ህይወታቸው ብዙ ያልተሰሙ እውነታዎችን የምንዳስስበትን ይህንን ልዩ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!

Task Progress Tracker

Complete your viewing cycles to claim standard affiliate distributions.

Current Session Progress 0 / 5 Mins
Daily Video Quota 0 / 5 Videos
Weekly Streak Progress 0 / 7 Days