እንዘምን (Enzemin) - ዘላለም ግርማ (Zelalem Girma) "አሮጌው ዘመን እንዴት ከባድ ነው... አዲሱን እውቀት በደስታ እንቀበል!" ስለ ዘመናዊነት፣ ስልጣኔ እና አዲስ አስተሳሰብን በድፍረት ስለመቀበል የሚያወሳ አዲስ ሙዚቃ። ከአሮጌው ልምድ ወጥተን ወደፊት ለመራመድ እና አዲሱን ብርሃን ለመቀበል የሚያነሳሳ የሙዚቃ መልዕክት። 🎵 Music Credits: • Lyrics: Zelalem Girma • Arrangement & Production: Ai Studio • Guitars: Ai 💬 የዘፈኑ የትኛው ስንኝ ወይም ሃሳብ የበለጠ ነካችሁ? በኮሜንት ላይ ሃሳባችሁን አጋሩኝ! 🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ ስራዎችን ይከታተሉ: / @zelalemgirma #ZelalemGirma #እንዘምን #Enzemin #EthiopianMusic #NewMusic2026
Complete your viewing cycles to claim standard affiliate distributions.